የልምዣት

“ኢትዮጵያውያን ልጆች ኢትዮጵያውያን ወለዷቸው፤ በቃ የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያዊነታቸው እዚያ ላይ ቆመ:: ከዚያ ፈረንጅ ተቀብሎ ታሪኩን ሥልጣኔውን ሕገ ወጉን ባሕሉን የኑሮ ሥርዓቱን እና የዚህ ሁሉ ስሜት የሚገለጽበትን ልዩ ልዩ ዘዴ እያስተማረ አሳደጋቸው:: በመንፈስ፣በእምነት እና በስሜት የፈረንጅ ልጆች ሆኑ፡፡እንግዲህ እንዲህ ያሉት ልጆች በሙሉ ኢትዮጵያውያን አይደሉም፡፡ በሙሉ ፈረንጆች አይደሉም፡፡ ስለዚህ ማንም አይደሉም፡፡"

የልምዣት
ሀዲስ አለማየሁ