አዲስ የመጽሐፍ ብስራት!

"አንዳንድ መንገዶች ሳናስባቸው ይደክሙናል፤ አንዳንድ ጉዞዎች ደግሞ እኛ ሳንሄድ እራሳቸው ወደ እኛ ይመጣሉ። አንዳንድ ነገሮችም እንዲሆኑ አስቀድሞ ስለተጻፈ ብቻ ይፈጸማሉ።"

በደራሲ ዘውዴ አለልኝ የተጻፈው "እንደገና መፍረስ" የተሰኘው አዲስ ልቦለድ መጽሐፍ አሁን ለንባብ በቅቷል!

የሕይወትን ጥልቅ መንገድና የኅሊናዊ ንቃት ምስጢሮችን የሚዳስሰውን ይህን ድንቅ መጽሐፍ በማንበብ የነፍስ ግብዣ ተጋሪ ይሁኑ።

💡 ደራሲያን የሚበረቱት በሕዝብ ነው!
የአንድ መጽሐፍ ትልቁ ግቡ እርስዎ ዘንድ ደርሶ መነበቡ ነው። መጽሐፉን ገዝተው በማንበብ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት እና በስጦታ በማበርከት ለደራሲው ትልቅ ድጋፍ እና ማበረታቻ ያድርጉ።