Honest community reviews — discover your next great read.
3 reviews found
የሀገርና የሕዝብ ጉዳይ እረፍት ከሚነሳቸው ዋነኞች አንዱ ከበደ ሚካኤል ናቸው። የኢትዮጵያ ኋላቀርነትና ድንቁርና በአያሌው አሳስቧቸዋል ። ስለ ሥልጣኔ ከጻፉት አራት መጻሕፍት አንዱ ይኸ ነው። -------------- "ደራሲ የሌለው ሕዝብና ቃፊር የሌለው ወታደር አንድ ነው " ሁለቱም መሸነፋቸው አይቀርም ይላሉ አስ
❝የሌላ ሰማይ ኮከብ ❞ ~~~~~~~~~~~ √ የመጽሐፉ ርዕስ :- መጽሐፈ ሚርዳድ √ የመጽሐፉ ዘውግ :- ፍልስፍናዊ ልቦለድ √ የመጽሐፋ ደራሲ:- ሚካኤል ኔይሚ √ተርጓሚ :- ግሩም ተበጀ √ የገጽ ብዛት :- 249 √የኅትመት ዘመን :- 1948 ********* ❝በዓ
የመቃብር ላይ ጽሑፎችን ማንበብ እጅግ ያዝናናኝ ነበር ... እናም አንድ ወቅት ሰማይ ምድሩ የሚያሸረግድላቸው ታላላቅ የየዘርፋ ጀግኖችን መካነ መቃብር ስጎበኝ ህልቆ መሳፍርት ሃሳቦችና መደነቆች መላ አካላቴን ይመላዋል ።የሕይዎትን ጣፋጭ ትርጉም አጣጥማለሁ...የወጣቶቹን ቁንጅና እና አሟሟት እያየሁ በጥልቅ እመሰጣለሁ.