ኤርትራዊው ሰላይ በኢትዮጵያ

ከ24ዓመት በኋላ በድጋሜ በተገኘ የህትመት ትሩፋት ኤርትራዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ሁለተኛ ዕትም (2ተኛ) ለአንባብያን ቀረበ

• ልብ አንጠልጣይ የስለላ ታሪክ በፍቅር በሀገር ፍቅርና በብሄራዊ ጥቅም ዋና ጭብጥ ተሟሽቶ ቀርቧል፣

• የአባይ ግድብ እውን መሆንን ቀድሞ የተነበየ፣

• የኢትዮጵያን የወደብ ማጣት ደግሞም የአሰብ ወደ ብን መልሶ የማግኘት መብትን እንዲሁ በታሪኩ ውስጥ አካቷል።

መጽሐፉን ለገሀር በሚገኘዉ ጃዕፈር መጽሐፍት መደብር እና ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንፃ ስር ሀ ሁ የመጽሐፍት መደብር ያገኙታል።