ጀምበር መፅሐፍ አፍላ ወጣቶች እና አዋቂዎች በዚህች አለም ሲኖሩ የሚገጥማቸውን የህይወት ፈተናዎች,መሰናክሎች,ችግሮች እና እክሎች ተቋቁመው አልፈው ከህይወታቸው የትግል ድህነት ወተው ለህይወታቸው ደህንነት እንዳይሆኑ እና ህይወታቸውን አክበረው በህይወት የመቆየት ጊዜያቸው አንድ ጊዜ ብቻ መሆኑን ተረድተው ነብሳቸውን እንዳያጠፉ እንዲሁም ራዕይ ግብ እቅድ ተስፋ እና ስኬትን ያቀፈ የህይወት ጉዞ እንዲመሩ እና ከራሳቸውም አልፈው ቤተሰባቸውን ሀገራቸውን እና አለም ተማትረሳው የትውልድ አሻራ አሳርፈው ተምሳሌት እንዲሆኑ ለማስቻል በወጣት ፀሀፊና ደራሲ አማኑኤል ኤልያስ የተፃፈ አነቃቂ እና ሳይኮሎጂካል መፅሐፍ ነው