ልጆች ከሚሰሙት ነገር የበለጠ በሚያዩት ይማረካሉ። እኔም ይህንን ጨረቃ ድንቡል ዶቃ የተሰኘውን የመዝሙር ምስል እያዩ ተዝናንተው ትምህርት እንዲያገኙ፣ ባህላቸውን እንዲያውቁ፣ ቋንቋቸውን እንዲያዳብሩ ፣በማንነታቸው እንዲኮሩና እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እየተረሱ ያሉትን የቆዩ የልጆች ባህላዊ መዝሙሮች ለትውልድ ቀርፆ ለማስተላለፍ በማሰብ ነው። በተጨማሪም የራሴ ፈጠራ የሆኑትን የልጆች መዝሙሮችም በቪሲዲው ተካተዋል።
Please login to view seller contact details.